ባሂያ ብላንካ በምትባለው የአርጀንቲና የወደብ ከተማ በደረሰው የጎርፍ መጥለቅለቅ የሞቱት ሰዎች ቁጥር አሻቅቦ 16 መድረሱን የሀገሪቱ ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። ጥልቅ ውሃ ዋናተኞች ጎርፉ የወሰዳቸውን ...
በግሪንላንድ በተካሄደው የምክር ቤት ምርጫ፣ ሀገሪቱ በሂደት ከዴንማርክ ነጻ እንድትወጣ የሚደግፈው ዴሞክራቲት ፓርቲ ያልተጠበቀ ድል ተቀዳጅቷል፡፡ የትላንት ማክሰኞው ምርጫ የተካሄደው፣ የዩናይትድ ...
የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በሁሉም ሀገር በቀል ድርጅቶች ላይ ጥሎት የነበረውን ዕግድ ማንሳቱን አስታወቀ ...
ወጣት ማርታ ከበደ የዘንድሮውን የአለም አቀፉን የሴቶች ቀን ማርች 8 ፤ በሜልበርን የምንገኝ አፍሪካውያን እህትማማቾች ህብረት በአንድ ላይ ለማክበር ተዘጋጅተናል ብላናለች። ...
በኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ) ሊቀመንበር አብዲራህማን ማህዲ የሚመራው የፓርቲው ክንፍ፤ ከአሁን በኋላ ...
Eshete Bekele 17 ጥር 2017 ቅዳሜ፣ ጥር 17 2017 የትግራይ ክልል የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ከፍተኛ የትግራይ ወታደራዊ መኮንኖች የሰጡትን ...
የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት የሥራ አስፈጻሚ ቦርድ የኢትዮጵያን የተራዘመ የብድር አቅርቦት ሁለተኛ ግምገማ አጸደቀ። ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results