ዛሬ በሦስት በረራዎች ከ1 ሺሕ በላይ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ተመልሰዋል በሳዑዲ አረቢያ በእስር ቤት እና በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን በዘመቻ የማስመለስ ተግባር ሲካሔድ ...
በግሪንላንድ በተካሄደው የምክር ቤት ምርጫ፣ ሀገሪቱ በሂደት ከዴንማርክ ነጻ እንድትወጣ የሚደግፈው ዴሞክራቲት ፓርቲ ያልተጠበቀ ድል ተቀዳጅቷል፡፡ የትላንት ማክሰኞው ምርጫ የተካሄደው፣ የዩናይትድ ...
ጀስቲን ቱሩዶን ለመተካት ያሸነፉት ቀጣዩ የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ካርኒ አለመረጋጋት የገጠማትን አገር ሲረከቡ ...
በኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ) ሊቀመንበር አብዲራህማን ማህዲ የሚመራው የፓርቲው ክንፍ፤ ከአሁን በኋላ ...
ወጣት ማርታ ከበደ የዘንድሮውን የአለም አቀፉን የሴቶች ቀን ማርች 8 ፤ በሜልበርን የምንገኝ አፍሪካውያን እህትማማቾች ህብረት በአንድ ላይ ለማክበር ተዘጋጅተናል ብላናለች። ...
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ለተፈናቃዮች ሊሠራቸው የነበሩ የመሠረተ ልማት ግንባታዎችንና ሌሎች ድጋፎቹን ማቋረጡን ገለጠ ...
የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት የሥራ አስፈጻሚ ቦርድ የኢትዮጵያን የተራዘመ የብድር አቅርቦት ሁለተኛ ግምገማ አጸደቀ። ...
Eshete Bekele 17 ጥር 2017 ቅዳሜ፣ ጥር 17 2017 የትግራይ ክልል የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ከፍተኛ የትግራይ ወታደራዊ መኮንኖች የሰጡትን ...