News

Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language.
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ሐሙስ፡- ባሕልና ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ ...
በሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ኤል ፋሸር በተሰኘች ከተማ በሚገኝ አንድ ገበያ ላይ ትላንት ምሽት ባደረሰው የከባድ መሣሪያ ጥቃት 18 ሰዎች መሞታቸው ተነግሯል። በደርዘን የሚቆጠሩ እንደተጎዱም የሕክምና ምንጮችን የጠቀሰው የኤኤፍፒ ዘገባ ...
የየመን የሁቲ አማፅያን ሪፐር (MQ-9 Reaper) የተባለውን የአሜሪካዊ ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ተኩሰው መጣላቸውን ትላንት አርብ አስታውቁ፡፡ አማፅያኑ ይህን ያስታወቁት የተጠቀሰውን ድሮን ስብርባሪ የሚመስሉ ነገሮችን የሚያሳዩ ምስሎች ...
በጋዛ የተኩስ አቁም ለማምጣት ዶሃ ላይ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የሁለት ቀናት ንግግር መጠቃለሉንና በመጪው ሳምንት ካይሮ ላይ ስምምነት ላይ ለመድረስ እንዳቀዱ አደራዳሪዎቹ አስታውቀዋል። አደራዳሪዎቹ ዩናይትድ ስቴትስ፣ ግብጽ እና ቃጣር ...
በርካታ ተቋማት ሰው ሰራሽ ልሕቀት ቴክኖሎጂ በመጠቀም አገልግሎታቸውን በማዘመን ላይ እንደሚገኙ የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ገልጿል። የኢንስቲቲዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና፣ አርተፊሻል ኢንተሊጀንስን በመጠቀም ...
ትራምፕ “ቅድሚያ ለአሜሪካ” ከሚለው መርሃቸው ጋር ወደ ዋይት ሃውስ ለመመለስ ከገቡት ቃል ያለፈ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ በመጪው አስተዳደራቸው ምን እንደሚመስል እስካሁን ዝርዝር መረጃ አልሰጡም። ይሁንና በምርጫው ማሸነፋቸውን ...
በሊባኖስ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ የሚገኘውን አካባቢ ጨምሮ በደቡባዊ ቤይሩት አካባቢዎች ዛሬ ሐሙስ ጠዋት ከፍተኛ የአየር ድብደባዎች ተፈጽመዋል፡፡ የእስራኤል ጦር በአካባቢው የሂዝቦላህን መገልገያዎች መኖራቸውን በመጥቀስ ...
በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሞቱ ተጨማሪ የ12 ሰዎች አስከሬን መገኘቱን፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ወይዘሮ ሠናይት ሰሎሞን፣ ዛሬ ማክሰኞ በሰጡት መግለጫ ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ ...
የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው ሁለት ባለሞያዎች ከሳምንታት በኋላ ቺካጎ በሚካሄደው የዴሞክራቲክ ፓርቲ ብሄራዊ ጉባኤ ምክትል ፕሬዘዳንት ካማላ ሃሪስ ፕሬዝደንታዊ ዕጩ ሆነው የመመረጥ ዕድል እንዳላቸው ተናግረዋል። ሜሪላንድ ውስጥ በሚገኘው ...