News
ፍልሰታ “እኛም ማየት አለብን” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ በየዓመቱ ከነሀሴ 1 እስከ 15 ድረስ የምትጾመው ፍልሰታን በዘልማድ ነው የምንጾማት ወይንስ ሚስጢሩን ተረድተነውና አውቀነው ነው ሲሉ ቀሲስ አስተርአየ ይጠይቃሉ። “የፍልሰታ ጾም ትንሿ የጤፍ ...
714 ሚልዮን ዛፍ በአንድ ቀን… ቁጥሮቹ ሲፈተሹ! ( ኤሊያስ መሰረት እንደፃፈው ) በመጀመርያ፣ በቅርቡ በሌላ አንድ ፅሁፌ ላይም እንዳነሳሁት ሰባም ይሁን ሰባት መቶ ሚልዮን ችግኝ መትከል በጎ ስራ ነው፣ መንግስት ከሚያከናውናቸው ተግባራት መሀል ...
እኔ ያሬድ ኃይለማርያም ከተመሰረተ አራት አመት ተኩል ያስቆጠረውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከልን (Ethiopian Human Rights Defenders Center) በዋና ዳይሬከተርነት ሳገለግል ቆይቼ ባጋጠሙኝ አስገዳጅ ሁኔታዎች ከአገስት 1 ቀን 2025 (ሐምሌ 25 2017 ...
ሳይንቲስቶች ሰዎች ህፃን አያሉ ወደፊት ከመጠን በላይ ይወፍራሉ ወይ የሚለውን መለየት የሚያስችል ሞዴል መስራታቸው ተነገረ። የኮፐንሃገን እና ብሪስቶል ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች ከ5 ሚሊየን ሰዎች በተሰበሰበ መረጃ በተሰራ ትንተና ሰዎች ከመጠን ...
የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ቢሮ ለግብፅ የ4.7 ቢሊየን ዶላር የመሳሪያ ሽያጭን አፅድቋል። በመሳሪያ ሽያጩ መሰረት ግብፅ ራዳር፣ ሚሳኤሎች እና የሎጅስቲክስ እንደዚሁም የኢንጂነሪንግ ድጋፎችን ከአሜሪካ ታገኛለች። አሜሪካ ለግብፅ የምትሰጠው የአየር ...
አልሸባብ ከሞቃዲሾ 40 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ያለችን ከተማ ዳግም መያዙን ገለፀ። አልሸባብ ባለፉት ቀናት ከሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ 40 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ባለችው ሳቢድ ከተማ ከባድ ውጊያ ማድረጉን ገልፆ በኡጋንዳ እና ሶማሊያ ጦር ላይ ከፍተኛ ...
የአለም ጤና ድርጅች የቺኩንጉንያ ቫይረስ በፍጥነት እየተዛመተ ነው ሲል አስጠነቀቀ። በአለም ላይ ከ20 አመት በፊት ተከስቶ የነበረውና በወባ ትንኝ ዝርያ የሚከሰተው የቺኩንጉንያ ቫይረስ በህንድ ውቅያኖስ አካባቢ በሚገኙ ሃገራት ዳግም ተቀስቅሶ ...
የእነ አቶ ዮሐንስ ቧያሌው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ የምስክር አሰማም ሂደት ለጊዜው ታግዶ እንዲቆይ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ የተከሳሽ ጠበቆች በይግባኙ አቤቱታ ላይ እንደገለፁት አቃቤ ሕግ 15 ምስክሮችን ካሰማ በኋላ ቀድሞ በስም ...
አሜሪካ ከተመድ የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ተቋም (UNESCO) ልትወጣ ነው። ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዳግም ወደ ነጩ ቤተመንግስት ከተመለሱ በኋላ አሜሪካ ከአለም አቀፍ ተቋማት እንድትወጣ እየሰሩ ሲሆን አሁን ከዩኔስኮ እንድትወጣ ...
ከህወሃት ጋር ያደረገዉን ጦርነት ለመቋጨት ከአማራ ህዝብ ጀርባ የቆመረው የፕሪቶሪያውን ውል ለመተግበር አጣብቂኝ ውስጥ ገባ። ከዚህ አጣብቂኝ ለመውጣት 2015 ላይ የጀመረው አማራን ትጥቅ የማስፈታት እቅድ ዓለም በቂ ትኩረት ያልሰጠውን ግዙፍ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results